ስነ-ህዝብና ልማት ዳይሬክቶሬት
- የተለያዩ ሥነ-ህዝብ ጉዳዮች ላይ የጥናትና ምርምር ስራዎችን ማከናወን፤የመፍትሄ ኃሳብ ለውሳኔ ሰጪ አካላት ማቅረብ፤
- መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት የሥነ-ህዝብ ጉዳዮችን በልማት ዕቅዳቸው ውስጥ አካትተው እንዲተገብሩ ማድረግ ተፈጻሚነቱን መከታተል፤
- የሥነ-ሕዝብ ፕሮግራም ዶክመንት ማዘጋጀት፣ በም/ቤት ማጸደቅና አፈጻጸሙን መከታተል፤
- የሥነ-ሕዝብ ጉዳዮችና ሌሎች አስፈላጊ መረጃዎች እንዲሰበሰቡና እንዲተነተኑ በማድረግ ለተገልጋይ ማሰራጨት፤
- በሥነ-ሕዝብ ዙሪያ የሚሰሩ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ማስተባበር GO NGO Forum መድረክ ማዘጋጀት፤
- በየአስተዳደር እርከኑ የሥነ-ሕዝብ ም/ቤት እንዲቋቋም ማድረግና ማጠናከር፤